Amalayu (አማላዩ) - Amharic Movies from DireTube Cinema
HTML-код
- Опубликовано: 28 мар 2025
- Amalayu (አማላዩ) - Amharic Movies from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~ Развлечения
በ 2017 ይሄን ፊልም እያየው ነው ብል ማን ያምናል😢❤
ለማንኛውም ፍቅረኛ አለሽ 😁
Me too
ኖኖኖ😮😅😅@@KetimTsega
ወላሂ እኔም😢😮😅
እኔም😂
እኔ 2016 ላይ አማርኛ ፊልም አያለው ብዬ ስፈልግ😢😢😢rip
ግን ከዛ በድንገት ወደ ድሮ ፊልሞች ጎራ አልኩ እና Omg❤❤❤
Rwno eex8l9vfwxk
BFF p1a. On0ocfz
S11pmv1ah9n11a9n😅
ግሩም ኤርሚያስ በጣም የማደንቅህ አርቲስት ምርጥ የሀበሻ ልጅ ነክ ፈጣር ሰላምህን ያብዛልክ ዘና ፈታ የማደርግ ምርጥ ፍልም ሁላችሁንም ውድድድድድ አደርጋችሃለሁ
After 7 years for fourth time watching this Ethiopian movie in 2023😊
Same here
አረ በጣም ያስቃል ሁላችሁም ምርጥ ናቹ እናመሰግናለን
ሸምግለው ያስታወቁት ባላና ሚስቶች ርጋታቸዉ ደስ ሲል ማሂ ምርጥ ተዋናይት
አይ ፊልም ፊልም ብሎ ዝም ነዉ እስኪ 2015 እያየ ያለ ላይክ
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ
መዲየ
ቴዲሻየ
ጉሩሜ ስወዳቹ በርቱልን
እኔም አሻራዬን ላስቀምጥ ለመጀመርያ ጊዜ ይህንን ፊልም ያየሁት 2017 ዓ/ም ነው ፊልም ድሮ ቀረ
ፊልም ደስ የሚለው እንደዚህ መጨረሻው ሲያምር ነው በጣም ደስ ይላል ግሩሜ ያለበት መቼም አይጠፋም ቀጥሉበት.... ተመችቶኛል
እስኪ 2016 እያየ ያለ wow
ገናእያየሁትነው😅😅
Enem
2024😂
እኔ❤
እኔ
Ere ...ውይ እንዴት እንደምወድህ ግሩሜ የምር ደግሞ አማላይ ነህ ፊልሙም በጣም ያምራል ተመችቶኛል በርቱ ውውድድድድድ ነው የማረጋቹ ይመቻቹ አቦ
ዋው ዋው ዋው like like በጣም ምርጥ ፌልም ነው ማሂ ግሩሜ ውስጤ ናችሁ ሁላችሁም ውድድድድ በርቱ
አሁን 3 ጊዜ አየሁት የማይሰለች አሪፍ ፊልም ነው
ዋውውውው በጣም ያመራል ፊልም ኢቶጵያ ኣነ ኤርትራ i miss you people Ethiopia
I love this movie very much and I saw so many times all are my favorite ❤
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግሩሜ ውድድድድድ እናመሰግናለን በርቱልን
ዋው ጉርሜ ስወደው የድራማ ንጉስ በጣም ነው ሚመቸኝ አሪፍ ፊልም ነው
የግሩሜ አድናቂ የሆናችሁ ብቻ ላይክ 👍❤
የካቲት 12 ቀን 2017 ረቡዕ ዕለት ለ3 ጊዜ እያየሁት
Subscribe
መጋቢት 1ለ 2ኛ ጊዜ 😊
ሀርገወይን አስፉ የኔ ማር እርጋታሽ ዋው ማህደር ግሩሜ ስወዳችሁ
ዋው በጣም ደስ ይላል ለ3ኛ ግዜ ሳየው
አተራማሽ ነው አማላይ በነገራችን ላይ ሀርጋውይ ውስጤ ናት።
እንደ ግሩሜ አይነት አክተር ኢትዮፒያ ዉስጥ የለም መቸም ደሞ አይኖርም እረጅም እድሜ ለግሩሜ
እረ በደመ ነፍስ አታውሩ እስኪ መጭውን እና ያለን
በጣት የሚቆጠሩ ናቸው እንጂ አሉ
ዱዝ
ዋው ግሮምዬ ቆንጆ የምትሰራቸው ሁሉ ያምርብሀል ቀጥልበት ውነትም አማላይ
2017 የምታዮ ሀይ በሉኝ ጎዳኛም እንሆናለሁ አድ ጎዳኛ ማገኘት እፈልጋለሁ
በቃ ሀይ ብያለሁ😅😅
ሀይ
Hay
Hi
Hi
ዋው በጣም ያምራል እኔ ጉሩሜ ያለበት ፊልም በጉግት ነው የማየው
sela 123r ክክክክክክክክክክክክ ሰልየ ጉኑፍ
በጣም እኔም
ዋው በጣም ያምራን
Y i forget yes Y I I is got ii and I’mio
@@selemonzinabu1135 }rrrrrrrrrrf4rf4rrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrc
ወኔ ግርሜ ሁሉም ነገር ዉብ ነህ ድምፅህን ያምራል ውድድድድ
ግሩሜና መዲ ስለናፈቁኝ 2012 ድጋሜ እያየሁትነው 😍😍
እኔ 2013 ደግሜ እያየውት ነው ከምር
እኔ 2016
Ena 2017 eyayhu nw
በጣም ደስ ይላል ።ውይ ግሩሜ ደስ ስትል
የምርጦች ምርጥ ነህ አድናቂህ ነኝ።
Faiza Adem FaizaAdem
በ2017ትም ይህን ፈለም እናያልን
ሁለት ምርጥና አማላዩች ማሂ ግሩሜ
ዋዉ በጣአም ያምራል እኔ ግሩሜ ያለበት ፊልም በጉግት ነው የሜየው፡
በጣም አርፍ ነው ዋው!!!!ወይ ልሊ ልክ እንዴ እኔ ናት ውስጦና ንግግሩዋ አንድ አይደለም
ገነ ዛሬ ነው የማያው 😅😊
እፍፍፍፍ ደስ እሚል ነገር ሲታረቁ እኔን ወረረኝ የደስታው ፅናት ደስስስስ እሚል ነገረረ
ግሩሜ ያለበት ፊልም በጣም ያምራል
አሄን ፊልም መች ነው የምሰለቸው የካቲት 2017
ዋዉ ጉሩሜ ያበደ የሰራከዉ ምንም ሆነ ብሰራ ከላይ ፈጣሪ ሰቶካል ስጦታ አርጎ ያምርብካል ዉስጤ ነክ ይመችክ
ወይ ሲምር ቀጥሉበት እሽ የኔ ቆንጆዎች♥♥♥♥
ያስታረቋቸው ባልና ሚስቶች ተመቹን አቤት የሴቷ ርጋታዋ ደስ ሲል ማሂ ስወድሽኮ ብታይ
ዋውውው ልዩ ጉሩም እርሚያስ ውድድድድድ ማህደር የኔ ውብ
ውይ ግሩሜ ለካ እንዲህ ውብ ነህ በዚህ አጋታሚ ላድንቅህ ውድድድድድድም አረግሀለው
ዋው ግሩሜ ማኛ በጣም ደስ የሚል ፌልም ነው
2017 ለ 3ተኛ ጊዜ አየሁት😮😅
Inem❤❤❤❤❤
wawwwwwww Betam arif new Ene Gn girum & mahider kalubet bayamirim alalefewum eskemchersha new mayew😍😍😍😍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤tanks yagere lijoch
ድሬዎች ምችት ድልት ይበላቹ😍😍😘😙 አቦ ለፍልሙ ተዋናይዎችም 💚💛❤👍👌👏
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃 Sami👌👏
ጥሩ መሆን ለራስ ነው። ለራስ ነው in
i am from Eritrea i love film Ethiopian
ma favir actor Girum
በጣም ደስ ይላል፡፡ 😍
ግሩሜ ደሞ በጣም አደናቂክ ነኝ ሁሉንም film አስመስለክ ሳይሆን ሆነክ ነው የምትሰራው
Woooow Betam new yemamerw huelt konjowch setameru bewn endezh film degagemy yayehuet yelgnm Woooow wentem amalay
የኢትዮጵያ ያ እና የእንድ ፊለም መቼም መቼም አይሻሻልም ሁሉም ፊልም በጸብ ይጀምራል በፊቅር ያልቃል ሌላ ምንም ታሪክ የለውም
በትክክል ጀሮየበክላክስ በሚያረጎት ሊደነቁር ነው የባስ
I died😂😂😂
@@akites492 ክክክክክግ
@@ሀይማኖትአሥየ እዬንን ኮሜንት ዝጽፈው አ አዲስ አበባ ነበርኩ አውን ውጪ ሆኛ በኮሜንት እየተዝናናው ነው በኮረና ምክንያት
በጣምደስ የሚል ፊልም ነው ግሩሜ አደናቂህ ነኝ
እንዲሁም ሁላችሁ እወዳችሁአለሁ አከብራችሁ አለሁ ይመቻችሁ
Birhan AAA .የራያ ልጅ ነኝ ዋውውውውው
ዋውውውው ይመቻችሁ በጣም የሚያስደስት ፊልምነው
አማላዩ ግሩሜ አድናቂህነኝ ማርየ ዋው በጣም ይመቻል ዘናብያለሁ የፍቅር መቀስን የያዘነው ማህደር ስወድሽ ለማንኛውም ሁልግዜም በአማረኛ ፊልም አትስሩ ማለት በእንግሊዘኛ እናም በአረበኛ የፍቅር መቀስ ብለህ አንድ ፊልም ስራ ሥለ ፍቅር ግሩሜ
l
😂😂😂😂😂
ተመችቶኛል ኧረረ በይ አዳሚ ጉሩሜ የሠው ማኛ ምርጥ አክተር
wowww betm arif new fikir yashenfali
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ሁሌ ከፈቅሪ ይልቅ እውነትን አስቀድሙ ሁሉም ቀን ይጠብቃል መውጣቱ አይቀርም ቴንክው
Afyegxn
Kelb enamsegenalen.Girum,Mahider....hulachehunm thnks.kemelew belay yameral.
ደስ ይላል በጣም ሴት ልጂ ደግሞ የሜያፈቅራት ወድ ካገኛች መችም አትጎዳ ትስማማላቹሕ ጋይስ
ትክክል
አዉ,ዉዴ,በትክክል❤❤❤
የኔ ውድ ወንድምና እህቶች እወዳችኋለሁ እየሱስ ግን ከኔ በላይ ይወዳችኋል። አሁኑኑ ወደ ሰማይ መግቢያ ብቸኛ መንገድ የሆነው ኢየሱስን ወደ ልባችሁ በቅንነት ጋብዙ❤❤❤
በጣም ሀሪፍ ነው ግሩም ትንሽ የጅህን አገኘህ
87 nn
Juo9pvvg. I PO
ግሩሜ እኮ ውብ ቆንጆ ትውና ብቃት በስማም እድሜና ጤና ተመኘሁ እናመስግን እር በሳቅ ክክክክ
ግሩሜ አንገትህ ላይ ማተብ ቢኖር የበለጠ ያምራል😍😍😍
wowwwwwww betam hariffff newu mahdi adnakish negn grume adnakih negn sirawochih bemulu yimechugnal mahdim chimr
መህደር የኔ ቆንጆ አንቺ የለሽበት ፊልም በጠም ናዉ ምወደዉ በጥም ዳስ ይላል. love።
ግሩሜ ፊልሞችህ እንዳለ ደስ ዪላሉ በጣም ነው የማደንቅህ
ባንዴ ካማላይነት ወደ ፓስታ ቀቃይነት አይከብድም ይሄ ልጅ በጣምነው የምዉደው ቴድን
wowwwwww gerum konjooo maheder gin betam betam tegaremeyaleshi sweet
ዋው የእውነት በጣም ደስ ይላል
ማህደርየ የኔ አደኛ ስወድሽ. ዋውውው አማላይ
እህ ያስታረቁዋቸው ባልና ሚስቶች እንዴት እንደወደድኳችሁ
ዋው በጣም ያምራል እውነትም አማላይ።
I like Lilisho she knows how to act
ለ 4 ተኛ ግዜ እያየሁት ነው 😍😍😍😍😍😍
ግሩሜ እና ማእደር ዉድድድድድድድድ ነዉ ማረጋችዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Sermuta
@@addisuteffra9540 በለው የነገር ሱሰኛ😤❌ቖማጣ😤
Perfect acting Girum & Mahader. Love you
Woow betam dese ylale gin gerum bareth betam yemrale mhader yena marey tameraleshi
አይሊሊሾ በዚዘመን እርካቹ አሻቦነው ብለሽ ነው ሲኒውን ባሻቦ ሞልተሽ ጠጣ ያልሽው
Yah true
ኧረ ፊልም በጣም ይመቻል ቀጥሉበት ውዶች😍
WAW yameraL
this movie still fire🔥🔥🔥🔥
My fav movie of all time
Wow wow betam new des yemilewu giruma and mahider betam betam new madenkach bertu thanks oll
Gerum the best actor ever in the history of Ethiowood!👏👏👏👍❤️🔥
ትክክል ገልፀሀዋል👏👌👍
Ethiowood I like it
ቢወጣም ቢወረድ ቢሠራ ቀን ተሌት መቼ ያልፋልና ኑሮበሥደት😥
ግሩም የሚገርም ብቃት ነው ያለህ አቦ ይመችህ
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አዝናኝ የሆነ ፊልም ነው ተመችቶኛል ይመቻቹ አቦ
ethiopianmezimur
ግሩሜ አማላዩ wow♥♥
Hermela Yifru saudi I
Ymecheh
wowwwwwww arfi flim betam Mahe ina gurume betam nw yemiwodchehu zefenun betam nw yemiwodwu thnks
እዚህ ፊልም ላይ በጣም ነው እሚያስጠላኝ
እኔም በጣም አተራማሽ ነበርኩ ከምር ነገር ግን ላንዱም ሳልሆን አጅሬ ስዴት ጠልፎ ሳኡድ ላይ ዱቅ አደረገኝ #ግሩሜ #መድዬ መድ ውይይይይይይይ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የአጎቴን ልጅ እየመሠልሽኝ በጣም ትመሣሠላላችሁ
እርፍ
Thank you Diretube, Merry Christmas and Happy New year.
ዋውውውው።ቆንጆ ነውው😍😍
ማህዴር፣ ሠገን -፣ ሀናን፣ሄለን ፣መሠረት፣ሩታ፣ ቃል ኪዳን፣አድሥ አለም፣ ሠላም!!፣እናንተ ያላቹሁበትን ምንም ይሁን ምን አየዋለዉ የኢትዩ እንቁወች!!! ላቭዩ
እና ሁሉንም ጠቀስክ እኮ ወደህ ነው ምታየው😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@allin-fv2st
ምን ቀረሽ እና
ሀና የት ደረሰች እባክሽ
አረ ሀና አበበ የት ነች የት ደረሰች
23/05/2017 🇪🇹🇪🇹 በድጋሚ ❤️♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም አሪፍ እና የሚያምር ነው ፊልም ነው
I Am Here !
Anyone in Feb 2025?
❤❤😊😊😊🤘🤘
This is my 22 time when am watching this movie 😢
ጉሩሜ ምርጥ አክታር ነው
Wow gentle fikir teterefetefe👋🙏👍❤️❤️❤️❤️
2017 እያየ ካለ
Lensi Grum Ermias 10000000 like ychilal bewnet 🤴🤴🤴🤴🤴🤴👍👍👍